አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

አቶ አስፋወሰን አለነ፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓት ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አቶ አስፋወሰን አለነ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓት ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሲሆኑ፣ ግዙፉን መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየመሩ ይገኛሉ፡፡ 

አቶ በቀለ ንጉሤ፣ የፌዴራል የተቀናጀ የመሠረተ  ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት መጠነ ሰፊ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን በማካሄድ ላይ ትገኛለች፡፡ 

​አቶ ክቡር ገና፣ የፓን አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተርና የኢኒሼቲቭ አፍሪካ መሥራች

አቶ ክቡር ገና በኢትዮጵያ የንግድ ማኅበረሰብ ውስጥ ትልቅ ስም ካላቸውና በብዙ ምክንያቶች ጎልተው ከሚጠቀሱ ግለሰቦች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ 

አቶ ታደሰ ኃይሌ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው፡፡ የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ማግሥት ጀምሮ በልዩ ልዩ የመንግሥት ኃላፈነት ቦታዎች ላይ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ታደሰ፣

ዶ/ር ያሬድ ለገሠ፣ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርትና ጠበቃ

ዶ/ር ያሬድ ለገሠ መንግሥቱ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት ናቸው፡፡ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን (ኤልኤልቢ) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት አግኝተዋል፡፡ 

Pages