የፌዴሬሽን ምክር ቤት ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን ድጎማ የትኛው ክልል ምን ያህል ሊያገኝ እንደሚገባ ለመወሰን የሚረዳውን ቀመር እያሻሻለ መሆኑን ከመገናኛ ብዙኃን ሰምተናል፡፡ 

​በውብሸት ሙላት 

ኢትዮጵያ እልባት ያላገኙ በርካታ የድንበር ጉዳዮች አሉባት፡፡ ከአዋሳኝ አገሮች ጋር ብቻ ሳይሆን በውስጥም በክልሎችና ከዚያ በታች በሚገኙ አስተዳደራዊ እርከኖች ላይ የድንበር ጉዳይ አሁንም ቢሆን እየቆየ የሚነሳ ወይም ደግሞ የሚያገረሽ ግጭትን እያስከተለ ይገኛል፡፡ 

​በውብሸት ሙላት 

በዚህ ሳምንት ከተከናወኑት አገራዊ ክዋኔዎች ውስጥ አንዱ አምስተኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በጅግጅጋ መከበሩ ነው፡፡ ይህ በዓል ሲከበር የሠራዊቱ የስኬት መለኪያ ሆነው ማገልገል ያለባቸው ሕገ መንግሥታዊዎቹ መሥፈርቶች ናቸው፡፡ 

Pages