አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​በውብሸት ሙላት

በዚህ ሰሞን መንግሥት ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ውስጥ የበርካቶችን ቀልብ የገዛው በጋምቤላ ክልል ለግብርና  ኢንቨስትመንት ሰፋፊ መሬት በሊዝ ወስደው ነገር ግን እጅግ በጣም ደካማ 

ውብሸት ሙላት

ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብ ማለት ምን እንደሆኑ መረዳት አንድም ሕገ መንግሥቱ ለመመለስ ወይንም ለማሳካት የሚፈልገውን ቁም ነገር ለመረዳት አንድም ኢትዮጵያ የአንድ ብሔር አገር (Nation-state) አለመሆኗንና ይልቁንም ባለብዝኃ ብሔሮች አገር (Multinational-state) 

​በውብሸት ሙላት

      ሰሞኑን በመንግሥት የመገናኛ  ብዙኃንን ከተቆጣጠሩ አጀንዳዎች ውስጥ አንዱ አሁን በሥራ ላይ የሚገኘው ሕገ መንግሥት ከማርቀቅ ጀምሮ እስከ ማጽደቅ ድረስ ያለፈባቸውን ሒደቶች የሚዘክረው ነው፡፡

​በውብሸት ሙላት 

ኢትዮጵያ ድሮም ይሁን አሁን ካስቸገሯት ነገሮች ውስጥ አንዱ ከሕዝብ በላይ የሆነ፣ ጉልበተኛ የሕግ አስፈጻሚ መኖር ነው፡፡ ይህንን የመንግሥት አካል በሚፈለገው መጠን ሊቆጣጠረው የሚችል ሕግ አውጪና ተርጓሚ አለመኖር ነው፡፡

Pages