አልሚው የዘገዩት የምዕራፍ ሁለት ቤቶች በስድስት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃሉ ብሏል

በብርሃኑ ፈቃደ

‹‹በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ገንብቶ እንደሚያስረክበን ቃል ገብቶልን ነበር፤››

በአንዳንድ ቡና አብቃይ አካባቢዎች የሚገኙ ቡና አቅራቢዎች፣ ከቡና ዋጋ ማሽቆልቆልና ከቡና ምርት እጥረት ጋር በተገናኘ ባሰቡት መጠን ልክ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ የሚፈተኑባቸው የምርት ዘመኖች አሉ፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ አምስት አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች በመስጠት በበጀት ዓመቱ ለግንባታ የተላለፉ ፕሮጀክቶችን ቁጥር 30 እንደሚያደርስ ይጠበቃል፡፡

Pages