አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ ዕድገት ማሳየቱንና ከዚህ ዘርፍ ተጠቃሚዎች ያሰባሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 1.25 ቢሊዮን ብር መድረሱን ይፋ አደረገ፡፡

​ከ16ቱ የአገሪቱ የግል ባንኮች ኢንዱስትሪውን በመቀላቀል ከመጨረሻዎቹ የግል ባንኮች ሁለተኛው በመሆን ወደ ሥራ የገባው ደቡብ ግሎባል ባንክ አምስተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡

​የተለያዩ የጭነትና ሌሎች የትራንስፖርት  አገልግሎት የሚሰጡ የትራንስፖርት ድርጅቶችና ግለሰቦች የተሽከርካሪዎቻቸውን ሥምሪትና እንቅስቃሴን ካሉበት ሆነው ለመከታተልና ለማወቅ ሲቸገሩ መቆየታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ 

​ የግብርና ውጤቶችን በማቀነባበር ሥራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች የውጭ ምንዛሪ እጥረት ማነቆ እንደፈጠረባቸው  ገለጹ፡፡ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ፋብሪካዎቹ የማምረቻ ጥሬ ዕቃዎችን ከውጭ ለማስገባትም ሆነ፣

በደረጃ አንድ ተቋራጭነት ከሚንቀሳቀሱ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች መካከል  በተለይ በሕንፃ ግንባታዎች መስክ በአብዛኛው ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን (ታኮን) ነው፡፡

Pages