የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ አምስት አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች በመስጠት በበጀት ዓመቱ ለግንባታ የተላለፉ ፕሮጀክቶችን ቁጥር 30 እንደሚያደርስ ይጠበቃል፡፡

Pages