አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የንግድ ማኅበረሰቡ ከመንግሥት አካላት ጋር በሚያደርጋቸው ስብሰባዎች ወቅት ሳይጠየቅና ምሬት ሳይሰማበት የማያልፍ ጉዳይ ቢኖር፣ የመሠረተ ልማት አቅርቦት በተለይ የኤሌክትረክ አቅርቦት እጥረት ብሎም ጭራሽኑ የኃይል ሥርጭት ያለማግኘት ችግር ነው፡፡

ማክስተር ኢንተርናሽናል ግሩፕ የተባለው ግዙፉ የቻይና ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የመጀመርያ ነው የተባለውን ልዩ   የኢኮኖሚ ዞን በባህር ዳር ለመገንባት የሚያስችለውን የመጀመርያ ደረጃ የመግባቢያ ሰነድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተፈራረመ፡፡

የፊንጫ አመርቲነሼ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በብልሽት ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቆመ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ   ወለጋ ዞን በ237.8 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባው የፊንጫ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ 97 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ነበረው፡፡

Pages