​በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው   አሰር ኮንስትራክሽን፣ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገበት የአረንጓዴ ፓርክ ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት እንዳበቃ አስታወቀ፡፡

​በዱሮው ዘመን፣ ከግማሽ ክፍለ ዘመን ወዲህ ኦፔል፣ ታኖስ፣ ዶጅ፣ ሲትሮይን፣ ሮልስ ሮይስ፣ መርሴዲስና ሌሎችም ባለስም መኪኖችን እያሽከረከሩ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ፈልሰስ ማለት ለዘፈን የሚያበቃ መደነቅን ያተርፍ ነበር፡፡ ‹‹ይሏል ዶጇ ፏፏ...››ን ያስታውሷል፡፡

​በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚመራ የላይኛው ሱሉልታ አሳታፊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት፣ ጥር 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ ራማዳ ሆቴል ከባለድርሻዎች ጋር በተካሄደ የምክክር ዓውደ ጥናት ይፋ ሆነ፡፡

​የኢትዮጵያ ካርታ ሥራዎች ኤጀንሲ እስካሁን  ሲጠቀምባቸው የቆዩትን አራት የቅየሳ ጣቢያዎች ከማሻሻልና ከመጠገን ባሻገር ከ100 በላይ የቅየሳ መረብ አውታሮችን ለማስፋት የሚያስችሉና ያለማቋረጥ የሚሠሩ 

​የኢት ዮጵያ ምርት ገበያን ከውጥን ጀምሮ በእግሩ ቆሞ እንዲሄድ በማድረጋቸው አንቱታን ያተረፉት የኢኮኖሚ ባለሙያዋ ዶ/ር እሌኒ ገብረመድኅን፣ ወጣት የሥራ ፈጠራ ሐሳብ አፍላቂዎች የሚጠቀሙበትን ተቋም በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ይፋ አድርገዋል፡፡

Pages