​በጳውሎስ ደሌ  

            የዓለምን ኢኮኖሚ አሿሪነት ወደ ደቡብ እስያ እያዘነበለ ባለበት በዛሬው ጊዜ ውስጥ አገራችን ኢዱስትሪያዊ የአኮኖሚ መገንባት ግቧን የምታሳካው በምን ዓይነት ሥልት ነው? የልማታችን አካሄድ መልስ አግኝቶ አብቅቶለታል?

​በጳውሎስ ደሌ 

      ወቅቱ ከሞላ  ጎደል መላውን ዓለም የሚያስተባብርና በመላው ዓለም የተገጣጠመ የዓመት በዓል ሰሞን ነው፡፡ እንዲህ ያለም ሆነ በተወሰነ አገር ብቻም የሚከበር ዓውደ ዓመት ስለገበያ ዋጋ፣ ስለምግብና ጤንነት፣ ስለ‹‹ሕገወጥ› እርድ፣ ስለቆዳና ሌጦ ገበያ ብቻ የሚወራበት አይደለም፡፡ 

​በገነት ዓለሙ 

በተሃድሶው ዜና ሒደት ውስጥ ኢሕአዴግ ብዝኃነት ያለው ኅብረተሰብ መኖሩን መገንዘቡን፣ ይህ ብዝኃነት በብሔርና በሃይማኖት ብዝኃነት ላይ ብቻ እንዳልተወሰነና በኢኮኖሚና በፖለቲካ ፍላጎቶችም ብዝኃነት እንዳለ መረዳቱን ገልጾ፣ 

Pages