​በቶላ ሊካሳ 

በተጠቃለለችውና ጥቂት የኢንዱስትሪና የፋይናንስ ኮርፖሬሽኖች በተንሰራፉባት የዛሬዋ ዓለም ውስጥ የሚያንገላቱን የልማት፣ የነፃነትና የሰላም መሰናክሎችና መፍትሔዎቻቸው እንኳን በብሔረሰብ ደረጃ፣ 

​በዋዳ ሙሉ 

የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአዋጅ ሲቋቋም ሦስት ዓላማዎችን ይዞ ነበር፡፡ የሥነ ምግባር ትምህርትና ሥልጠና በመስጠት ሙስናን የሚፀየፍ ኅብረተሰብ መፍጠር፣ በመንግሥት ተቋማት ሙስናንና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ግልጽነትና ተጠያቂነትን ማስፈን፣ የሙስና ወንጀል ጥቆማዎችን በመቀበል፣ 

​በጳውሎስ ደሌ  

            የዓለምን ኢኮኖሚ አሿሪነት ወደ ደቡብ እስያ እያዘነበለ ባለበት በዛሬው ጊዜ ውስጥ አገራችን ኢዱስትሪያዊ የአኮኖሚ መገንባት ግቧን የምታሳካው በምን ዓይነት ሥልት ነው? የልማታችን አካሄድ መልስ አግኝቶ አብቅቶለታል?

​በጳውሎስ ደሌ 

      ወቅቱ ከሞላ  ጎደል መላውን ዓለም የሚያስተባብርና በመላው ዓለም የተገጣጠመ የዓመት በዓል ሰሞን ነው፡፡ እንዲህ ያለም ሆነ በተወሰነ አገር ብቻም የሚከበር ዓውደ ዓመት ስለገበያ ዋጋ፣ ስለምግብና ጤንነት፣ ስለ‹‹ሕገወጥ› እርድ፣ ስለቆዳና ሌጦ ገበያ ብቻ የሚወራበት አይደለም፡፡ 

Pages