አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

እነሆ ጉዞ። ከትውልድ ትውልድ እየተቀባበልን ባቀናነው፣ ባፈረስነው፣ ባሳመርነው፣ በቆፈርነው ጎዳና ዛሬም በ‘ኧረ መላ፣ መላ’ ዜማ ጉዟችንን ጀምረናል። ‹‹አለመጠጋጋት የጠባብነትና የትምክህተኝነት አስተሳሰብ ማሳያ ነው። ሄይ . . . ጠጋ ጠጋ. . .” እያለ ወያላው ትርፍ ያግበሰብሳል። “ምን አስገለበጠኝ ወተቱን በጋን፣ ችዬ እገፋዋለሁ የማልለውን?” ስትል መላ የጠፋት፣ መላ የጠፋበት በበኩሉ፣ “ከቶ አንቺ አይደለሽም ጥፋቱ የእኔ ነው፣ እንደማይሆን ሳውቀው የምመላለሰው፤” ይላታል።

እነሆ መንገድ። ዛሬም መንገድ ይዘናል። ገሚሱ የጣለውን ለማንሳት፣ ገሚሱ የጠፋበትን ፍለጋ፣ ሌላው የሚጥለውን ለመያዝ፣ ሌላ ሌላው ደግሞ እንደ ነገሩ ወጥቶ ለመግባት ሠልፉን አድምቆታል።

እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከቦሌ ወደ ካዛንቺስ ነው። ሁሉም ሠፈር አቋራጭ እንጂ አገር አቋራጭ ባለመሆኑ፣ ከአንድ ራሱ በቀር ተጎታች ሳይኖረው ይሳፈራል። ወያላው ራቅ ብሎ ቆሟል።

እነሆ መንገድ። ያጠበቁት እየላላ፣ ያላሉት እየጠበቀ፣ በፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ግራ መጋባት የሄድንበትን መንገድ ደግመን ልንሄድበት ታክሲ  ተሳፍረናል። 

እነሆ መንገድ። ከቦሌ ወደ ሳሪስ፡፡ ተጓዥ ቋጠሮውን ይዞ ለማይሞላ ቋት ይራኮታል። ተስፋ በመከራ ትከሻ ላይ ተንጠልጠሎ ሥጋ ለባሹን እያቁለጨለጨ ያባላዋል። ጠገብኩ ባይ የለም። በ

እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከአራት ኪሎ ሽሮ ሜዳ ነው። የኅብረተሰቡ የኑሮ ወግ በኅብረት ጉዞ የሚደምቅበት ጎዳና። ጎዳናው ከዚህ በፊት ብዙ ትውልዶችን አይቷል። 

እነሆ መንገድ። ከሃያ ሁለት ወደ ካዛንቺስ ተሳፍረናል። ጎበዛዝት በለዘዘ ስሜት ጎዳናው ላይ ውር ውር ይላሉ። የአርጋጅ አንጓጆች በሰው ቁስል እንጨት እየሰደዱ  ያስቸግራሉ፡፡

እነሆ መንገድ ከመገናኛ ወደ ስድስት ኪሎ። የጎዳናው ጭብጥ ተደጋጋሚ ነው። ሕይወት ቀለም ያለቀባት ትመስላለች። በመንጋ ቅርፅ አሠልፋ የምትነዳው እልፍ ነው። 

Pages