እነሆ መንገድ! ከሜክሲኮ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ጎዳናው በባለርስቶቹ ዘመን ብዙ ለምዶ ኖሮ እንደተወረሰ ሰፊ እልፍኝ፣ ‹አቤት አቤት አልኩኝ ብቻዬን ቀርቼ. . .› ይባልበት ይዟል። እልፍ ነን።

እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከቦሌ ወደ ካዛንቺስ ነው። ሁሉም ሠፈር አቋራጭ እንጂ አገር አቋራጭ ባለመሆኑ ከአንድ ራሱ በቀር ተጎታች ሳይኖረው ይሳፈራል። ወያላው ራቅ ብሎ ቆሟል። 

​እነሆ መንገድ! ከሽሮሜዳ ወደ ላይ ወደ እንጦጦ ልንወጣ ነው። ታክሲያችን ውይይት የምትባለዋ ናት። የመንገደኛው ብዛት በአካባቢው አገልግሎት ከሚሰጡ ታክሲዎች ጋር ስለማይመጣጠን፣ ወያላው ጥርሱን እየፋቀ እጁን ኪሱ ከትቶ በወጭና ወራጁ ይደበራል።

​እነሆ ዛሬ የምንጓዘው ከመገናኛ ወደ ቦሌ ነው። ሁሉም ሠፈር አቋራጭ እንጂ አገር አቋራጭ ባለመሆኑ ከአንድ ራሱ በቀር ተጎታች ሳይኖረው ይሳፈራል።

​እነሆ ጉዞ! እነሆ መንገድ! ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። የተሳፈርንበት ‘ሃይገር ባስ’ በመንገደኞች ታጭቋል። መስኮቶች ተከፋፍተዋል። በተከፈቱት መስኮቶች እየነፈሰ የሚገባው አየር ግን የተዘጋ ነው። 

​እነሆ መንገድ ከመብራት ኃይል ወደ ቦሌ ልንጓዝ ነው። አንድ ጎልማሳ ጋቢና ገብቶ ከመቀመጡ፣ “ምንድነው እንዲህ ኳስ አበደች ብሎ አብሮ ማበድ? ጭራሽ እየባሰብን ይሄዳል?” ይላል።

​እነሆ ከቦሌ ድልድይ ወደ አውቶብስ ተራ ልንጓዝ ተሳፍረናል። ፍፃሜው በድል እስኪጠናቀቅ ሁሉም ከጎዳናው ጋር ትንቅንቅ ላይ ነው። እጅ መስጠት እንዲህ በቀላሉ ከቶ የሚታሰብ አይመስልም።

Pages