በሥራም ሆነ በትምህርት ምክንያት በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ታክሲ ውስጥ ገባ ብሎ መውረድ አይቀርም፡፡

እነሆ መንገድ። ቅደም ተከተል በጠፋው የተወለጋገደ አረማመድና ሠልፍ ለሻሞ ጉርሻ እንደሚራከብ የአራዊት መንጋ፣ መንገዱን ሥርዓት አላውቀው ብሏል።

Pages