አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

እነሆ መንገድ። ከስድስት ኪሎ ወደ ፈረንሣይ ልንጓዝ ነው። ከወትሮው ሞቅ ያለ ግርግርና ድንብርብር ታክሲ ተራውን አተራምሶታል።

እነሆ መንገድ። ከሳሪስ አቦ ወደ ስታዲየም ልንጓዝ ነው። ተለምዷዊው ታካቹ ጉዞ የወትሮ ምሱን ሊበላ ያጉላላን ጀምሯል።

Pages