የአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የአማርኛ መዝገበ ቃላት "ሸፈጠ - ሰፈጠ ማለት - ካደ፣ ከዳ፣ ዓበለ፣ አሞኘ፣ አቄለ፣ አታለለ፣ ሸነገለ፤ ነው ይላል፡፡ "ሸፍጥ - ስፍጠት- አሉታ፣ ክዳት፣ የሆነውን የተደረገውን አልሆነም፣ የለም፣ አልተደረገም፣ አይደለም ማለት" መሆኑንም  ይገልጻል፡፡ 

ከዕፍታው የቀረበ ማስታወሻ ይህ ጽሑፍ በአገር አቀፍ ደረጃ በአክሲዮን ማኅበራት ላይ ሊሠራ ለታሰበው ጥናት የመነሻ መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ካለው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት (Preliminary Study) ግኝቶች ውስጥ

በዚህ ርዕስ ዙሪያ ላነሳው ላሰብኩት አንጓ ጉዳይ መነሻ እንዲሆነኝ አንድ ሐሳብ ላስቀድም፣ የአመራር ኃላፊነት ከምንም ነገር በፊትና በላይ ችግር መለየት (Problem Identification) እና መፍታት ነው፡፡

Pages