ፊደል ካስትሮ

የዓለም የነፃነት ታጋዮች ትዕምርት 

በሞላ ዘገየ፣ የሕግ አማካሪና ጠበቃ

የታላቁ አብዮተኛና የነፃነት ታጋይ የፊደል ካስትሮ ሕልፈተ ሕይወት ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ፣ በእኚህ የሃያኛው ክፍለ ዘመን የነፃነት ተጋድሎ ትዕምርት (Icon) ሕይወት ዙሪያ ሰፊ ዘገባና ትንታኔ ሲቀርብ ሰንብቷል፡፡

በልዑልሰገድ ግርማ 

ኅዳር ወር በኢትዮጵያ ታሪክ የተለያዩ በሽታዎችን በማስተናገድ ትታወቃለች፡፡ እ.ኤ.አ. በኅዳር 1535 በቱርክና በየመን ወታደሮች የተደገፉት የኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም ወታደሮች በወረርሽኝ በሽታ እንደተጠቁ ታሪክ ይዘክራል፡፡

Pages