በልዑልሰገድ ግርማ 

ኅዳር ወር በኢትዮጵያ ታሪክ የተለያዩ በሽታዎችን በማስተናገድ ትታወቃለች፡፡ እ.ኤ.አ. በኅዳር 1535 በቱርክና በየመን ወታደሮች የተደገፉት የኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም ወታደሮች በወረርሽኝ በሽታ እንደተጠቁ ታሪክ ይዘክራል፡፡

Pages