​በደጊቱ ቱፋ 

ኢትዮጵያ በብዙኃንነት ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ቁጥርም ትልቅና ሰፊ የምትባል አገር ነች፡፡ ከ80 የማያንሱ የራሳቸው ባህል፣ ቋንቋና ማንነት ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦችና በጥቂት ዓመታት ውስጥ 100 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ ያላት አገር መሆኗን ያስታውሷል፡፡ 

በዓለሙ ሳሙኤል

መንግሥታችን የመልካም አስተዳደር ችግር ኅብረተሰቡን እያማረሩ እንደሆነና ለዚህ መንስዔው  ደግሞ የመንግሥት አገልግሎት የሚሰጡ አመራርና ሠራተኞች በኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብ ችግሮች እየተለከፉ፣ 

​በጌታቸው አስፋው 

ከ16ኛው እስከ 18ኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ ነጋዴዎች ከአገራቸው ድንበር ተሻግረው ከሌላ አገር ሰዎች ጋር ወርቅ፣ የውጭ ገንዘብና ሸቀጦችን የሚነጋገዱበት በውጭ ንግድ አትራፊነት

​በደረጀ ተክሌ ወልደማርያም 

መቼ እንደተጀመረ ወቅቱ በትክክል ባይታወቅም የሰው ልጅ በማንኛውም የሕይወት እርከን ላይ ተሰባስቦ የመመካከር ጥቅሙን ከመገንዘቡ የተነሳ፣ ለዘመናት በውይይት አማካይነት በሚወሰኑ ውሳኔዎች ላይ በመመርኮዝ የጋራ ተግባራትን ሲያቀላጥፍ ቆይቷል፡፡ 

​በበርሄ መኮንን (ዶ/ር)

   ኢሕአዴግ የደርግን መንግሥት በጉልበት ጥሎ ሥልጣን ከያዘ 25 ዓመታት አልፈዋል፡፡  በእነዚህ 25 ዓመታት አገሪቱና ገዢው ፓርቲ ከገጠሟቸው ፈተናዎችም ባለፈው ዓመት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች

​በተስፋዬ ታደሰ (ኮማንደር)

      የባብኤል መንደብ ስትራቴጂካዊ ምንነትና  የወቅቱ የመካከለኛው የምሥራቅ የደኅንነት ሁኔታ ሲቃኝ፣ ጂቡቲ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ሥፍራ ሆና በመገኘትዋ በዓለም ኃያላን መንግሥታትና ሌሎቹም የአካባቢው ጉዳይ ያሳስበናል ያሉ አገሮች ሁሉ፣ 

​በያሲን ባህሩ

በምዕራብ የአገሪቱ ጫፍ የሚገኘው የጋምቤላ ሁሌም ክልል በዓለም አቀፍና በአገር ውስጥ ትኩረት እንደሳበ ነው፡፡ ቀደም ባሉት  ዓመታት በእርስ በርስ ግጭት፣ በጎርፍ መጥለቅለቅና በመቶ ሺዎች የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን በማስተናገዱ ስሙ ይጠቀሳል፡፡ 

Pages