‹‹እንደ ብዙዎቹ ታላላቅ የሥራ መስኮች ሁሉ አቶ ሀብተ ሥላሴን ከቱሪዝም ሙያ ጋር ያገናኛቸውና ከዚህ ዓለም በሞት እስከተለዩበት ቀን ድረስ ከመስኩ ጋር ያቆራኛቸው አንድ አጋጣሚ የሚያስገርም ነበር፡፡ 

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መከሰት አንዱ አጋጣሚ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ይባሉ በነበረበት በግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመን (1909-1922)፣ በ1916 ዓ.ም. አውሮፓና እስራኤልን መጎብኘታቸው እንደሆነ ይወሳል፡፡

ዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ የሚገኘው ካሌብ ፓርክ ለሠፈሩ ነዋሪዎች እንደ መዝናኛ ቦታ ያገለግላል፡፡

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ላሊበላ ውስጥ በሚገኝ አንድ አዳራሽ በቅርስ ጥበቃ ዙሪያ የተዘጋጀ ውይይት ለማካፈል የተገኙ ታዳሚዎች ሙሉ ትኩረታቸውን መድረኩ ላይ አድርገዋል፡፡ 

Pages