አሹራ በእስላማዊው የዘመን አቆጣጠር የመጀመርያው ወር በሆነው  ሙሀረም በተጀመረ በ10ኛው ቀን በየዓመቱ የሚከበር በዓል ነው፡፡

ኢሬቻ ከተከበሩትና ከተቀደሱት የኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ ሲሆን፣ ከጥንታውያኑ የኦሮሞ አባቶች ሲወርድ ሲዋረድ እንደመጣ ይነገራል፡፡

Pages