​ኮክ ስቱዲዮ በኮካ ኮላ የሚዘጋጅና የተለያዩ አገሮች ሙዚቀኞች የሚጣመሩበት መድረክ ነው፡፡ ይህ ለዓመታት በበርካታ አገሮች የተከናወነ ሲሆን፣ ዘንድሮ ኢትዮጵያም ተቀላቅላለች፡፡

​‹‹የ13 ወር ፀጋ›› የተሰኘውና ለዘመናት የኢትዮጵያ ቱሪዝም መገለጫ የነበረው መለያ (ብራንድ) በ‹‹ላንድ ኦፍ ኦሪጅንስ›› የተተካው በቅርቡ ነው፡፡

አሹራ በእስላማዊው የዘመን አቆጣጠር የመጀመርያው ወር በሆነው  ሙሀረም በተጀመረ በ10ኛው ቀን በየዓመቱ የሚከበር በዓል ነው፡፡

Pages