በናፍካ በሕዝብ ምርጫ (ፒፕልስ ቾይዝ አዋርድስ) 7,791 ድምፅ በማግኘት ምርጥ ተዋናይ ተብሎ የተመረጠው ግሩም ኤርሚያስና በ8,941 ድምፅ ምርጥ ተዋናይት የሆነችው ሩታ መንግሥተአብ ኅዳር 19 ቀን 2008 ዓ.ም. ሽልማታቸውን በሎስአንጀለስ ይቀበላሉ፡፡

Pages