የዘንድሮ ‹‹ሰኔ 30 ብሔራዊ የንባብ ቀን›› ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር (ኢደማ) አስታውቋል፡፡

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

የካይሮን ጥንታዊ ሥነ ሕንፃ፣ የከተማዋ ተቃርኖ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ሕይወት የሚያሳየው ‹‹ካይሮ›› የተሰኘው የሥነ ጥበብ ሥራ ከዓለም የጥበብ ማኅበረሰብ ዘንድ ሂሳዊ አድናቆት እንዲሁም አክብሮት ተችሮታል፡፡

Pages