አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ላሊበላ ውስጥ በሚገኝ አንድ አዳራሽ በቅርስ ጥበቃ ዙሪያ የተዘጋጀ ውይይት ለማካፈል የተገኙ ታዳሚዎች ሙሉ ትኩረታቸውን መድረኩ ላይ አድርገዋል፡፡ 

ሲኤንኤን ትራቭል ባለፈው ሳምንት በድረ ገጹ ቻይና ውስጥ መጎብኘት ያለባቸው 40 ቦታዎችን ዝርዝር አስነብቦ ነበር፡፡ በግንባር ቀደምነት ያሰፈረው 900 ዓመታት ያስቆጠረውን የቻይና ጥንታዊ መንደር ሆንቹዋን ሲሆን፣ በቀጣይ ጥንታዊ የቻይና ቤተ መቅደሶችና ተፈጥሯዊ አካባቢዎች ይገኛሉ፡፡ 

በጣና ሐይቅ ከ13ኛ ምዕት ዓመት ጀምሮ በየዘመኑ እንደተመሠረቱ የሚነገርላቸው በርካታ ገዳማት ያሉ ሲሆን፣ እነዚህም ዕድሳት እንደሚያስፈልጋቸው የዑራ ኪዳነ ምሕረት ቁልፍ ያዥ አባ ፍሬ ስብሐት ገልጸዋል፡፡  

ለሰስ ያለውና መንፈስን የሚያረጋጋው የቻይና ክላሲካል ሙዚቃ ከቻይና ጋር ያስተዋወቀኝ ከዓመታት በፊት ነበር፡፡   

በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች መደበኛው ክረምት ተያይዞታል፡፡ የዝናብ ኮቴ በመሰማቱ ቁርና ቅዝቃዜውም በርትቷል፡፡ ኅብረተሰቡ አለባበሱንም ከክረምት ጋር ሲያስማማ ይታያል፡፡

Pages