​ ከአዲስ አበባ በ552 ኪሎ ሜትር ርቀት በምሥራቁ ክፍል የምትገኘው ሐረር፣ 11ኛው የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል እንድታዘጋጅ ከተመረጠች ጊዜ ጀምሮ ስታሰናዳቸው ከነበሩት መርሐ ግብሮች አንዱ የሆነውን ሙዚቃዊ ቴአትር በቀድሞው ስታዲየም የቀረበው በዋዜማ ነበር፡፡

​አሥራ አንደኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች (ኢንታንጀብል ካልቸራል ሔሪቴጅ) ጉባኤ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል አደጋ ያንዣበባቸው ባህላዊ ቅርሶች ጥበቃ ይገኝበታል፡፡ 

Pages