​‹‹. . . አሁንም አገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባሕር አልፎ መጥቷል . . . በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም፡፡ . . . ያገሬ ሰው . . . ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ፡፡ 

​የዓድዋ ድል 121ኛውን በዓል ለማክበር መንግሥታዊና የግል ተቋማትም መሰናዶ የጀመሩት ባለፉት ሳምንታት ነበር፡፡

​በከፍተኛ ትምህርት መስክ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) በቅድስት ሥላሴና በቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጆች በመምህርነትና በጥናትና ምርምር ዘርፍ ለአምስት አሠርታት አገልግለዋል፡፡ ፕሮፌሰር ሉሌ መልአኩ፡፡

አበው ‹‹ነውን ለማወቅ ነበርን ጠይቅ›› ይላሉ፡፡  ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከጥቁር ዓለም ልቃ በነፃነት የኖረችበት በቅኝ ገዢዎች በአካል ያለ መንበርከክዋ ምሥጢር የሚቀዳው ከነበር ታሪኳ ለመሆኑ እነዚያው አበው ብሂሉን ማጣቀሻ አድርገው ያቀርባሉ፡፡ 

Pages