የቤተሰቡ አባላት የአዲስ ዓመት እንግዶቻቸውን ለማስተናገድ ሽር ጉድ ይላሉ፡፡  ጥሪ የተደረገላቸው  ጎረቤቶችና ዘመድ አዝማዶች ለበዓሉ የተዘጋጀውን ምግብና መጠጥ ተቋድሰው ምሳ ሲገባደድ ሁሉም ፊቱን ወደ ቴሌቪዥን መስኮቱ አዞረ፡፡

የዘንድሮውን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የሃይማኖት አባቶች ካስተላለፉት መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፡፡

​ፍልፍሉ፣ ዋኖሶች፣ ጭራ ቀረሽ፣ ቤቲ ጂ፣ ልጅ ያሬድና ጃኪ  ጎሲን የመሰሉት የኪነ ጥበቡ ባለሙያዎች የመድረክ ስሞች በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ፡፡ 

​22 የሚገኘው ጎላጉል መገበበያ ሕንፃ በሸማቾችና ሻጮች ፈጣን እንቅስቃሴ ተሞልቷል፡፡ ወደ ሕንፃው ከሚገቡ ሰዎች አንዳንዶቹ ፍጥነታቸውን ገታ እያደረጉ በሩ ጋር ያለውን ረዘም ያለ ሳጥን የሚሆኑ መሰል የኤሌክትሮኒክስ ቁስ ይመለከታሉ፡፡ 

 በብርሃነ ዓለሙ ገሣ

የኅዳር 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ውሎዬና አዳሬን በቴክኒክ ሲያቀነባብረው የነበረው የቸሃው ዋቅ፣ ‹‹ኦግየት›› ነበር፡፡ ኦግየት፣ የቸሃና የጎማረ ቤተ ጉራጌዎች ዋቅ ነው፡፡ 

​  ‹‹ስቃዩ ሲበረታብኝ ያገቱኝን ሰዎች ግደሉኝ ወይም ራሴን ላጥፋ አልኳቸው፡፡ ከሞትኩኝ ቤተሰቦቼ ገንዘብ ስለማይሰጧቸው እሺ አላሉኝም፡፡ እንደኔ ያገቷቸውን ሰዎች ባጠቃላይ ሲደበድቡና ሲያሰቃዩ ለምን እግሬ ወደዚህ መራኝ ብዬ አዘንኩ፡፡

​  ከአሥራ አንዱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ቤተ ገብርኤል ሩፋኤል እድሳት ተደርጎለት የተጠናቀቀው  አምና ነበር፡፡ ቤተክርስቲያኑ ከሁለት ዓመት በፊት ከአሜሪካ መንግሥት በተገኘ የ14 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ታድሷል፡፡

Pages