​ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ ሙሉጌታ አባተ ለባህላዊ እንዲሁም ለዘመናዊ የሙዚቃ ዘርፍ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ሙዚቀኞች መሀከል ይጠቀሳል፡፡ 

​ፍላጎት መለስ ቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ ከወንድ ጓደኛዋ ጋር እየሄደች ነበር፡፡ ሁለት ወጣት ሴቶች እየፈሩ እየቸሩ ቀረቧቸው፡፡ ፍላጎትና ጓደኛዋ ቆም ብለው ወጣቶቹ ምን እንደሚፈልጉ ጠየቋቸው፡፡  

​ከአዲስ አበባ 911 ኪሎ ሜትር በሰሜን ምሥራቅ ትግራይ የሚገኘው ኢሮብ ወረዳ በጉያው ባቀፋቸው የተራሮች ነገሥታት ተብለው 

​ኮክ ስቱዲዮ በኮካ ኮላ የሚዘጋጅና የተለያዩ አገሮች ሙዚቀኞች የሚጣመሩበት መድረክ ነው፡፡ ይህ ለዓመታት በበርካታ አገሮች የተከናወነ ሲሆን፣ ዘንድሮ ኢትዮጵያም ተቀላቅላለች፡፡

​‹‹የ13 ወር ፀጋ›› የተሰኘውና ለዘመናት የኢትዮጵያ ቱሪዝም መገለጫ የነበረው መለያ (ብራንድ) በ‹‹ላንድ ኦፍ ኦሪጅንስ›› የተተካው በቅርቡ ነው፡፡

Pages