ዛሬ በነዳጅ ሀብቷ የበለፀገች ብትሆንም እ.ኤ.አ. ከ1939 በፊት የነበራት የሀብት ደረጃ ደሃ ከሚባሉት አገሮች ያሠልፋት ነበር፡፡ በ1700ዎቹ ለንግድ በሚዘዋወሩ ሰዎች በባህረ ሰላጤው ደሴት ላይ ተመሠረተችው ኳታር፣ አሁን ከባህረ ሳላጤው ሀብታም አገሮች በሀብቷ ከቀዳሚዎቹ ትሠለፋለች፡፡ 

ከአንድ ዓመት በፊት ለፈረንሣይ መንግሥት ይሠሩ ነበር፡፡ ሥልጣናቸውን በቅርቡ ለሚያስረክቡት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፍራንሷ ኦላንዴ የኢኮኖሚ አማካሪም ነበሩ፡፡ ለፈረንሣይ የኢኮኖሚ ሚኒስትርም ሆነው አገልግለዋል፡፡

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ከነበሩት የአሜሪካ መሪዎች ለየት ከሚያደርጓቸው ባህሪያት አንዱ፣ የማንንም ምክር ሳይጠይቁና ምን ያስከትላል ብለው ሳይገምቱ አዕምሯቸው የነገራቸውን በትዊተር ገጻቸው ላይ ማስፈራቸው ነው፡

Pages