​የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊደረግ አንድ ሳምንት ሲቀረው የአሜሪካ ፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ)፣ ከዕጩዋ ሒላሪ ክሊንተን የኢሜይል ድብብቆሽ አዲስ መረጃ አግኝታችሁ ማለቱ መራጮችንም ሆነ ፖለቲከኞችን ግራ አጋብቷል፡፡ 

ጋቦን ነሐሴ 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ያካሄደችውን የፕሬዚዳንት ምርጫ ተከትሎ፣ አገሪቱን ላለፉት ሰባት ዓመታት የመሩት አሊ ቦንጎና ተቀናቃኛቸውና የቀድሞ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዦን ፒንግ በየግላቸው ምርጫውን ማሸነፋቸውን መግለጻቸው በአገሪቱ የፖለቲካ ውዝግብ አስነስቷል፡፡

Pages