አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​የአሜሪካ 45ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚወስዷቸው ዕርምጃዎች ዓለምን ሊያናጓት እንደሚችሉ ከመንበረ ሥልጣናቸው ርክክብ ቀድሞ እየተነገረ ነው፡፡ 

​የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሊደረግ አንድ ሳምንት ሲቀረው የአሜሪካ ፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ)፣ ከዕጩዋ ሒላሪ ክሊንተን የኢሜይል ድብብቆሽ አዲስ መረጃ አግኝታችሁ ማለቱ መራጮችንም ሆነ ፖለቲከኞችን ግራ አጋብቷል፡፡ 

Pages