ጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን በፍርድ ቤት የተያዘ ጉዳይን አዛብቶ በመዘገብ በሚል በዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶበት ሰኔ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት መናገሻ ምድብ ችሎት ቀርቦ ድርጊቱን መፈጸምና አለመፈጸሙን በሚመለከት ለቀረበለት ጥያቄ ድርጊቱን መፈጸሙን በማመኑ፣ ፍርድ ቤቱ የቅጣት ውሳኔ ለማስተላለፍ ለዛሬ ቀጠሮ መስጠቱን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ከውጭ ወደ አገር ቤት የሚመጡ መንገደኞችን በመጠባበቅ የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም ትብብር ለመስጠት በማስመሰል የተጓዦችን ሻንጣና ሌሎች ንብረቶችን የሚዘርፉ ሌቦች ለመቆጣጠር ጥረት ቢደረግም፣

በውድነህ ዘነበ

የመጠቀሚያ ጊዜው በተጠናቀቀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማስተር ፕላን በመሬት አጠቃቀም ላይ የተፈጠሩ ስህተቶች በአዲሱ ማስተር ፕላን እንዳይደገሙ ለማድረግ የመቆጣጠርና የመከታተል ሥልጣን ያለው ተቋም ሊመሠረት ነው፡፡

Pages