በዳዊት እንደሻው

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ለግብር አወሳሰንና አሰባሰብ ሥራ እንደ መረጃ ምንጭነት ሲጠቀምበት የነበረው የግብር ከፋዮች የባንክ ሒሳብ መግለጫ፣ በንግድ ማኅበረሰቡ ላይ የፈጠረውን ቅሬታ ለመፍታት ያስችላል የተባለ ሰርኩላር ወጣ፡፡

በዳዊት እንደሻው

የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር በሚድሮክ ኢትዮጵያ ሥር ከሚገኙት ድርጅቶች አንዱ ከሆነው ከሆራይዘን ፕላንቴሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር፣ አቋርጦት የነበረውን የፍርድ ቤት ውሳኔ አፈጻጸም ክርክር እንደገና እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

በአምቦ ከተማ ከቀን ገቢ ግምት ጋር ተያያዞ ሐሙስ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ፣ ንብረትነታቸው የመንግሥት በሆኑ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡   

Pages