ከሚመለከተው አካል ሕጋዊ ፈቃድ ሳያገኙ ወይም ሳያስፈቅዱ በመዋሀድ የንግድ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው የተባሉት አምቦ የማዕድን ውኃ አክሲዮን ማኅበርና ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡

ከአራት ዓመታት በፊት በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም. የታክስና ግብር ሕግ ጥሰትና የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው ክስ ተመሥርቶባቸው ሲከራከሩ የከረሙት የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት አቶ ስማቸው ከበደ፣ ሐሙስ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. ከእስር ተፈቱ፡፡   

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ገናና ስም ከነበራቸው የአገር ውስጥ ተቋራጮች በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ አኪር ኮንትራክሽን አክሲዮን ማኅበር ባለቤትነት ሙሉ ለሙሉ በሽያጭ ተላለፈ፡፡   

Pages