​ራሱን የጋምቤላ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ጋሕነን) የሚለው ድርጅት አባል በመሆንና የጋምቤላን ክልል ከፌዴሬሽን ለመገንጠል ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል ተብለው ክስ ከተመሠረተባቸው ሦስት ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ ሁለቱ በነፃ ሲሰናበቱ አንዱ ተከሳሽ ተከላከል ተባለ፡፡

​የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐሙስ ኅዳር 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በጊዮን ሆቴል ሊያደርገው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ከኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት እውቅና ባለማግኘቱ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ 

- ለጠፉ ንብረቶች መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ

አይሲኤል የተሰኘው የእስራኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ የጀመረውን ኢንቨስትመንት በማቋረጡ ምክንያት፣ በአፋር ክልል የሚገኘውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት መንግሥት እንዲረከበው ጠየቀ፡፡

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ተቋማት በሁከት ምክንያት ለሚወድሙ ንብረቶች የመድን ዋስትና ሽፋን እንዲሰጡ ለማድረግ፣ በኢንሹራንስ ፖሊሲ ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው፡፡

Pages