አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​እነ አቶ መላኩ ፈንታ በተከሰሱበት የወንጀል መዝገብ ቁጥር 141352 ተካተው የነበሩትና ከተመሠረተባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል በነፃ የተሰናበቱት አቶ ነጋ ገብረ እግዚአብሔርን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች፣

​የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል መሆናቸውና በአምቦ የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ኃላፊንና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን ለመግደል ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ፡፡

​የቻይናው ምክትል ፕሬዚዳንት ሊ ዮዋንቻዎ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ  ጉብኝት በማድረግ፣ በአዲስ አበባ ለሚገነባው ዘመናዊ የባቡር አካዳሚና ለአዲስ አበባ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት የሚውል የብድር ስምምነት 

​በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተጠባባቂ ኃይል ከያዛቸው ቦታዎች ከለቀቀ በኋላ፣  የሽብር ቡድኑ አልሸባብ እያደረገ በሚገኘው መስፋፋት መንግሥት ሥጋት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለጹ፡፡

​አቢሲኒያ ባንክ ለሕንፃ ግንባታ በግዥ ከተረከበው ይዞታው ላይ 1,848 ካሬ ሜትር ቦታ  ተቀንሶ ለኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የቢሮ ማስፋፊያ ግንባታ እንዲሰጥ መወሰኑ ተገለጸ፡፡

Pages