በአገራችን ካሉት ከተሞች ምርጥ ማስተር ፕላን የተጎናፀፉ ተብለው ከሚጠቀሱት ጥቂት ከተሞች ማለትም እንደ መቐለ፣ ባህር ዳርና ሐዋሳ አንዷ ናዝሬት (አዳማ) ከተማ ናት፡፡ 

 የንግሥተ ሳባና የቀዳማዊ ምኒልክ መቀመጫ፣ የታቦተ ሕጉ መንበሯን ጥንታዊቷ አክሱምን ከወር በፊት በማለዳ እየጎበኙ ከነበሩት ቱሪስቶች ሁለቱ (ፎቶ በሔኖክ ያሬድ)

ሕፃናት መንገድ ላይ ሲሄዱስ ወላጆች እንዴት አድርገው ይዟቸዋል? ኃላፊነት የሚሰማቸው መኪና ከሚሽከረከርበት በተቃራኒ በእጃቸው ይዘው ይመራሉ፡፡  

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሚሠሩ የሳሊኒ ቅጥረኞች አንዱ ጣሊያናዊ፣ የታዋቂዋን አሜሪካዊት የሆሊውድ ተዋናይትና ሞዴል ማድሊን ሞንሮ ምስል እግሩ ላይ ተነቅሷል፡፡ መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጠኞች በሥፍራው ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ዳንኤል ጌታቸው በምስል  ያስቀረው፡፡

Pages