​የዶናልድ ጆን ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊነት ካስገረማቸው ሰዎች መካከል አንዱ መሆኔን ባልክድም፣ በዚህ ዓለም ላይ ሁሌም ድንገቴ (Surprise) መኖሩን ስለማውቅ ብዙም ግራ አልተጋባሁም፡፡ 

ሰውየውን  አላውቀውም፡፡ እሱም አያውቀኝም፡፡ ድንገት ፊቴ ተገትሮ፣ ‹‹ለጥቂት ሳተኝ!›› ሲል ደነገጥኩ፡፡ ምናልባት የአዕምሮ ሁከት ይኖርበት ይሆን?

​በዚያን ሰሞን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ ወደ ሱልልታ ሄጄ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሥጋና የጠጅ መናኸሪያ የሆነችውን ሱልልታ የፆም ቀን (ረቡዕ) ብሄድባትም፣

 በቀደም ዕለት ምሣ ሰዓት ላይ ቅልጥ ያለ ዝናብ በመዝነቡ ምክንያት ቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ የሚገኝ አንድ ካፌ ውስጥ ተቀምጠን ወጋችንን እንሰልቃለን፡፡

Pages