​አንዳንድ ጊዜ  ያሳለፍናቸው ጊዜያት ትዝ ይሉናል፡፡ ሰሞኑን እጅግ በጣም ከምናፍቃቸው የልጅነት ጊዜዬ ጀምሮ እስከ አፍላ ጉርምስናዬ ያሉ ወቅቶች ፊቴ ድቅን ይሉብኛል፡፡ 

​ማክሰኞ የካቲት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ ቦታው ከአትላስ ሆቴል ወደ ቺቺኒያ የሚወስደው ጎዳና ጫፍ ላይ ነው፡፡ ‹‹ቀስ እያልክ፣ ቀዩን መስመር ሳትረግጥ፣ የፈንጂ ወረዳውን ለመሻገር እየተጠነቀቅህ. . .›› 

​ባለፈው ሳምንት የአንዲት ጓደኛዬን አባት ለመጠየቅ ራስ   ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ተገኝቼ ነበር። በሆስፒታሉ ሕንፃ ታሪካዊነትና የአርክቴቸር ውበት እየተደመምኩ ወደ ሆስፒታሉ ግቢና የውስጥ ክፍል ሳመራ ደግሞ በንፅህናው፣

 ​ለዚህ ገጠመኝ መጻፍ ምክንያት የሆነው ረቡዕ ጥር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. በሪፖርተር ጋዜጣ የወጣ ዜና ነው፡፡ ‹‹የአራት አግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርኮች ግንባታ በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሊጀመር ነው›› የሚለው ዜና በውስጡ በርካታ አስገራሚ ጉዳዮችን ይዟል፡፡ 

​የዚህ ዘመን አሳሳቢ ነገሮች ከመብዛታቸው የተነሳ የቱን አንስቼ  የቱን ልተወው ያሰኛል፡፡ ያም ሆነ ይህ ከብዙዎቹ ጉዳዮች መካከል እኔ አንዱን ላነሳ ተገድጃለሁ፡፡ 

በቅርቡ አሉባልታን በተመለከተ አንድ ጥቅስ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ ጥቅሱ፣ ‹‹አሉባልታ በጥላቻ በተሞሉ ሴረኞች ይፈጠራል፣ በጅሎች ይሠራጫል፣ ደደቦች ደግሞ  እየተቀባበሉ የራሳቸው ያደርጉታል፤›› ይላል፡፡

​አንዳንድ ወቅቶች ከሚገርሙ አጋጣሚዎች ጋር ያገጣጥሙናል፡፡ እኔ የገጠመኝ  ግን ከገና በዓል ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አንድ ጊዜ ዓመቱ ትዝ ባይለኝም በግ ለመግዛት ከጓደኛዬ ጋር አዲሱ ገበያ እንሄዳለን፡፡

Pages