​የዚህ ዘመን አሳሳቢ ነገሮች ከመብዛታቸው የተነሳ የቱን አንስቼ  የቱን ልተወው ያሰኛል፡፡ ያም ሆነ ይህ ከብዙዎቹ ጉዳዮች መካከል እኔ አንዱን ላነሳ ተገድጃለሁ፡፡ 

በቅርቡ አሉባልታን በተመለከተ አንድ ጥቅስ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ ጥቅሱ፣ ‹‹አሉባልታ በጥላቻ በተሞሉ ሴረኞች ይፈጠራል፣ በጅሎች ይሠራጫል፣ ደደቦች ደግሞ  እየተቀባበሉ የራሳቸው ያደርጉታል፤›› ይላል፡፡

​አንዳንድ ወቅቶች ከሚገርሙ አጋጣሚዎች ጋር ያገጣጥሙናል፡፡ እኔ የገጠመኝ  ግን ከገና በዓል ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አንድ ጊዜ ዓመቱ ትዝ ባይለኝም በግ ለመግዛት ከጓደኛዬ ጋር አዲሱ ገበያ እንሄዳለን፡፡

​ሰሞኑን የአልጄዚራ ድረ ገጽ ላይ አንድ አስደንጋጭ ዜና አየሁ፡፡ የዜናው ርዕስ ‹‹የፊሊፒንስ ፕሬዚዳንት ሙሰኛ  ባለሥልጣናትን ከሔሊኮፕተር ላይ እወረውራለሁ›› ይላል፡፡ 

​እዚህ ከተማ ውስጥ አስገራሚ ጉዳዩች ይገጥሙናል፡፡ እኔ የታዘብኳቸውን  እስኪ አንቡብልኝ፡፡ ብዙ ጊዜ መጠጥ ቤት ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ያጋጥሟችኋል፡፡ 

​ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ቦሌ የሚያመራው ታክሲ ውስጥ ከጥቂት ተሳፋሪዎች ጋር ተቀምጠናል፡፡ ወያላው ‹‹ቦሌ! ቦሌ!›› እያለ ተጨማሪ ተሳፋሪዎች ሲጣራ፣ በዚህ መሀል ቁመተ ረዥምና ትከሻ ሰፊ ጎረምሳ ከአንዲት ቆንጆ ወጣት ጋር ገብተው ቦታቸውን ያዙ፡፡

​በዚህች ምድር ላይ ለማንም  የማይቀር ነገር ቢኖር የሞት ፅዋ ነው፡፡ በጉስቁልናም ይሁን በቅንጦት፣ በክፋትም ይሁን በደግነት፣ በፈሪነትም ይሁን በጀግንነት፣ በውሸታምነትም ይሁን በሀቀኝነት፣ ወዘተ. ውስጥ የማታ ማታ ሞት አይቀሬ ነው፡፡ 

​አንድ በጣም የምንወደው ጓደኛችን ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ አገር ለመሄድ በዝግጅት ላይ እያለ የገጠመን ጉዳይ ይህንን ገጠመኝ ለመጻፍ ተጨማሪ ምክንያት  ሆኖኛል፡፡ 

Pages