በአዲስ አበባ የተንሰራፋው የንግባታ ዘርፍ ለመንገዶች መጣበብ መንስኤ መሆኑ አሌ የሚባል አይደለም፡፡ የሚገነባው ሕንፃ መንገድ ከፍሎ፣ የእግረኛ መንገድ አጥሮ፣ ደህነኛውን መንገድ ቆፋፍሮና አበለሻሽቶ መተው እየተዘወተረ መጥቷል፡፡ 

​በቅርቡ በተለያዩ የአገሪቷ ክልሎች ለተነሱት ተቃውሞዎች የፀጥታ ችግር ተከስቶ ነበር፡፡ ይኼንንም የፀጥታ ችግር ለመፍታትና መረጋጋት ለማምጣት አገሪቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  ውስጥ እንዳለች ይታወቃል፡፡

Pages