​በቅርቡ በተለያዩ የአገሪቷ ክልሎች ለተነሱት ተቃውሞዎች የፀጥታ ችግር ተከስቶ ነበር፡፡ ይኼንንም የፀጥታ ችግር ለመፍታትና መረጋጋት ለማምጣት አገሪቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  ውስጥ እንዳለች ይታወቃል፡፡

​በቅርቡ 46ኛው የአሜሪካ  ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት  ሲጠቀሙበት የነበረውን የብትመርጡኝ አደርግላችኋለሁ ዘመቻ፣  ኋይት ሐውስ ከገቡ በኋላ በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምረዋል፡፡ 

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚታየው ውጥንቅጥ  ለአላፊና አግዳሚው ስጋትና ሰቀቀን የሆነው ሥርዓት አልበኝነት፣ የሕግ ያለህ የመንግሥት ያለህ ያስብላል፡፡ በየጎዳናው፣ በየአውራው መንገዱ የሚታየው ትርምስር ሥርዓት ያለው ሕዝብና መንግሥት የሚገኝበት አገር አይመስልም፡፡

Pages