​ሰላም! ሰላም! አንድ የጎረቤታችን ልጅ አለ። ማንጠግቦሽ ስለምታቀብጠው ከእሷ ሥር አይጠፋም። እና ሰሞኑን ደብተሩን ይዞ ይመጣና ጥናቱን እስኪጨርስ ይቆያል። 

​ሰላም! ሰላም! ባሻዬ ሰሞኑን በጠና ታመዋል። ሕመማቸው የተፈጥሮ ደዌ  አይደለም። ነገሩ ወዲህ ነው። ልጃቸው በውርጃ ዙሪያ የተሠራ አንድ ጥናት እያነበበ ወደ ቤት ይገባል። 

​ሰላም! ሰላም! በቀደም ለረቡዕ አጥቢያ በግራ ጎኔ ተኝቼ ማን ወክሎኝ እንደሆነ አላውቅም፣ ማንን እንደወከልኩም እንጃ፣ በአንዴ ከደላላነት ወደ ፖለቲከኝነት ተመንድጌ ለምርጫ ስወዳደደር በህልሜ ሳይ ቀውጢ ጩኸት ሰማሁ።

​ሰላም! ሰላም! በቀደም ዕለት እንዲያው ግራ ግብት ብሎኝ የሆድ የሆዴን የማጫውተው ሰው ብፈልግ አጣሁ።

ሰላም! ሰላም! ይኼውላችሁ የአሮጌው ዓመት በጀትና የአጠቃቀም መርሐ ግብሩ መጠናቀቁን አስመልክተን እኔና ማንጠግቦሽ አዲሱን ዓመት እንዴት እንደምንዘልቀው መመካከር ጀመርን።

Pages