አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

​ሰላም! ሰላም! ሰሞነኛው ንፋስ በጊዜ ወደየቤታችን እየሰበሰበን የተቸገርን ሰዎች አለን አሉ። ያው የእኛ ነገር ማሰብ የማንፈልጋቸው የጓዳዎቻችን ጣጣዎች አሉ አይደል? 

ሰላም! ሰላም! ሰው ዘንድሮ ምን እንደበላ  ወይም ምን እንዳበሉት አላውቅም ከራስ በላይ አዋቂ ሆኗል። ለራስ የሚያውቅ ጠፍቶ ምክር በዱላ በሆነበት አገር፣ ሰው ለመምከር የሚያዘው ሠልፍ የታክሲ ሠልፍን ያስንቃል። 

 ​ሰላም! ሰላም! አንድ የጎረቤታችን ልጅ አለ። ማንጠግቦሽ ስለምታቀብጠው ከእሷ ሥር አይጠፋም። እና ሰሞኑን ደብተሩን ይዞ ይመጣና ጥናቱን እስኪጨርስ ይቆያል። 

​ሰላም! ሰላም! ባሻዬ ሰሞኑን በጠና ታመዋል። ሕመማቸው የተፈጥሮ ደዌ  አይደለም። ነገሩ ወዲህ ነው። ልጃቸው በውርጃ ዙሪያ የተሠራ አንድ ጥናት እያነበበ ወደ ቤት ይገባል። 

​ሰላም! ሰላም! በቀደም ለረቡዕ አጥቢያ በግራ ጎኔ ተኝቼ ማን ወክሎኝ እንደሆነ አላውቅም፣ ማንን እንደወከልኩም እንጃ፣ በአንዴ ከደላላነት ወደ ፖለቲከኝነት ተመንድጌ ለምርጫ ስወዳደደር በህልሜ ሳይ ቀውጢ ጩኸት ሰማሁ።

​ሰላም! ሰላም! በቀደም ዕለት እንዲያው ግራ ግብት ብሎኝ የሆድ የሆዴን የማጫውተው ሰው ብፈልግ አጣሁ።

Pages