የደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን ገጥሟት በማያውቅ ዓይነት ማዕበል የተመታችው ባለፈው ሳምንት ነው፡፡ በሰዓት 100 ኪሎ ሜትር በሚነፍሰው ነፋስና በከባድ ዝናብ አማካይነት በተነሳው ማዕበል የአገሪቱ ውኃማ አካባቢዎች ተናውጠዋል፡፡

ልዑል ዓለማየሁን ከአፄ ቴዎድሮስ የወለዱት እቴጌ ጥሩነሽ ናቸው፡፡ የእቴጌዪቱ እናት፣ የዓለማየሁ አያት ወይዘሮ ሳቃየ በስደት የነበረው የልጅ ልጃቸው ልዑል ዓለማየሁ (1853- 1872) ናፍቆት ቢበረታባቸው ከ147 ዓመታት በፊት ጥር 4 ቀን 1862 ዓ.ም. ደብዳቤ ጻፉለት፡፡  በብሪታንያ ግምጃ ቤት የሚገኘው ደብዳቤ ይዘት እንደወረደ እነሆ፡-

በአምስቱ ዓመታት (1928 - 1933) የፋሺስት ጣሊያን ወረራ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የተጠናቀቀበት 76ኛ ዓመት፣ ሚያዝያ 27 ቀን 2009 ዓ.ም. ተከብሯል፡፡

መዲናይቱ አዲስ አበባ በቁሳዊ ለውጥ ላይ ትገኛለች፤ ትፈርሳለች፣ ትገነባለች፡፡ አሮጌ ቤቶች ቅርስ የሆኑትም ጭምር እየተናዱ ነው (ቅርሶቹን የሚጠብቅ ቢኖር ምንኛ ባማረብን)፡፡ 

ከ50 ዓመታት በፊት የ20 ዓመቷ ካትሪን ስዊዘር ታሪክ ሠራች፡፡ በቦስተን ማራቶን ተወዳዳረች፡፡ 261 ቁጥር መለያን የያዘ ሙሉ ቱታ ለብሳ ለሴቶች ክፍት ባልሆነው ውድድር በአቋሟ ፀንታ ሮጠች፡፡

Pages