​የፀጋዬ ገብረመድኅን «እሳት ወይ አበባ» (1966) ከተሰኘው የሥነ ግጥም መድበሉ ውስጥ የሚገኝ ስለ ዓድዋ የዘከረበት  ከፊሉ እነሆ፡፡ 

ከሐዋሳ ዲላ መስመር በምትገኘዋ አንፈራራ የገጠር ከተማ፣ ዶቅዶቄ (ሞተር ሳይክል) አሽከርካሪው አራት ሰዎችን አፈናጦ ሲጓዝ፡፡ በአሽከርካሪውና በኋላው ካለችው እናት መካከል ሦስት ዓመት ያልሞላት ሕፃን በእቅፍ ተይዛለች፡፡

(ፎቶ በታምራት ጌታቸው)

​ሰሞኑን በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የአባል አገሮች ጉባኤ ከተገኙት ልዑካን አንዱ ከስዋዚላንድ የመጡ ናቸው፡፡ የለበሱት በወርቅ የተሸለመው ካባ ላንቃ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ላገራቸው የተበረከተ መሆኑ ሲናገሩ ተሰምቷል፡፡

የሁለት ጊዜ ኦሊምፒክ ማራቶን ባለወርቁ አበበ ቢቂላ (በግራ) እና ዋሚ ቢራቱ፣ ከ52 ዓመት በፊት (ግንቦት 1 ቀን 1957 ዓ.ም.) ቶኪዮ አጠገብ በምትገኘው ኦትሱ ከተማ፣ ከወርቃዊ ድላቸው በኋላ (ሔኖክ መደብር)

Pages