ቢቢሲ ቴሌቪዥን በመጋቢት 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ሥርጭቱ፣ በዓለም ሥልጣኔ ታሪክ ሁነኛ ሥፍራ ያላት/የነበራት ሞሱል ከተማ በጽንፈኛው እስላማዊ መንግሥት (ዳኢሽ) ከነቅርሷ መውደሟን ተከትሎ በዘገባው የገለጸው፡፡

በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የሕዝብ ተሳትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል

‹‹ሰዎች ስለ አብዮት እያወሩ ነው፡፡ በአሜሪካ ሴት ፕሬዚዳንት የማግኘት አብዮት ምን ይመስል ይሆን?››

​‹‹በኔ እምነት መሠረት በዘመናችን ታሪክ ውስጥ እንደ ዓድዋው ያለ ጦርነት የለም፡፡ በእልቂቱ በኩል 25,000 ሰዎች በአንድ ቀን ጀምበር የሞቱበትና የቆሰሉበት ነው፡፡ ፖለቲካና ታሪክ አበቃ፡፡

የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የዩኔስኮ ለሰብአዊ መብትና ዴሞክራሲ ወንበር ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ፣ ለፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትና ሪታ ፓንክረስት መታሰቢያ በተዘጋጀ መጽሔት ላይ ካሰፈሩት ቀዳሚ ቃል የተወሰደ፡፡

‹‹ካሳ እንዲከፈለን እፈልጋለሁ። ታንዛንያ ሌሎች ጥቂት የአፍሪካ አገሮች  በቅኝ አገዛዝ ዘመን ለተፈፀመባቸው በደል ከቀድሞዎቹ ቅኝ ገዢዎች ካሳ እንዲከፈላቸው በይፋ የጠየቁበትን አገባብ  በአርአያነት ትከተላለች።››

Pages