በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመንግሥት የተሰጡ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ማስፈጸሚያ መምርያ ኃላፊ፣ በተጠረጠሩበት ከአሥር ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል በድጋሚ 14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው፡፡

በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጋር እሑድ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. በመብራት ኃይል አዳራሽ ውይይት ለማድረግ ያስገቡትን የዕውቅና ጥያቄ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምላሽ ባለመስጠቱ ምክንያት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ዕቅዳቸውን መሰረዛቸውን አስታወቁ፡፡

በዳዊት እንደሻው

      የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በሚቀጥለው ዓመት ለሚያከናውነው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ የተገዙ 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 126 ሺሕ ፓወር ባንኮች እስካሁን አልቀረቡም፡፡ ኤጀንሲው በአንድ ወር ውስጥ እንዲቀርቡለት ጠይቋል፡፡

ዶ/ር ዋባና ኩንደር ይባላሉ፡፡ በጋናውያን ዘንድ ሚኒስትር ዱምሶር (Dumsor) በሚባል ቅፅል ስማቸው ይታወቃሉ፡፡ ዶ/ር ዋባና እ.ኤ.አ. በ2014 የጋና የኤሌክትሪክ ሚኒስትር ሆነው በአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሾሙ ትልቅ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል፡፡ 

Pages