በአገሪቷ ታዋቂ የሆኑት ግሪካዊው ጆን ማርካኪስ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ጥልቅ ዕውቀትን ያዳበሩ ምሁር ናቸው፡፡ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ከብሩክሊን ኮሌጅ፣ 

​የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለፌዴራላዊ ሥርዓት ምሥረታ መሠረት ሲሆን፣ ብሔርና ብሔረሰቦችን  የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤቶች ያደርጋል፡፡ በዚህም የተነሳ ከግለሰቦች መብት ይልቅ የቡድን መብትን ያስቀድማል፡፡ 

​በሱዳን ዋድ መዳኒ ከተማ ከኅዳር 24 እስከ ኅዳር 26 ቀን 2009 ዓ.ም. የተካሄደው የውኃና መሬት ኢንቨስትመንት ዓውደ ጥናት ተሳታፊዎች፣ በዓባይ ጉዳይ የሚሠሩ ፖሊሲ አውጪዎች ከተመራማሪዎች ጋር በቅርበት እንዲሠሩ ጠየቁ፡፡

​በ1983 ዓ.ም. የዚያድ ባሬ መንግሥት ከፈራረሰ በኋላ፣ ሶማሊያ ለረዥም ዓመታት በእርስ በርስ ጦርነትና በተለያዩ ግጭቶች ውስጥ አልፋለች፡፡ ሰሞኑን ደግሞ የመጀመሪያውን አገራዊ ምርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡

Pages