-  ‹‹ይች አገር እንድትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት››  አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር

-  በሐሮማያና በባህር ዳር መምህራን ከተሳትፎ ታቅበዋል

 -  በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውይይቱ አልተጀመረም

2008 ዓ.ም. በገባ በሦስተኛው ወር በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እየተቀጣጠለ በርካታ የክልሉን አካባቢዎች አዳረሰ፡፡

ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚኖርባቸው የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች በርካታ አካባቢዎች የተነሱትን ሕዝባዊ አመፆችና ተቃውሞዎች አስመልክቶ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በነሐሴ ወር አጋማሽ ላይ ባካሄደው ስብሰባ፣

Pages